የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቱሉ ኤጀርሳ ወረዳ 14 አስተዳደር
በመደመር እሳቤ ለሁለንተናዊ ብልፅግና
እንተጋለን
ቱሉ ኤጀርሳ ወረዳ 14 አስተዳደር በ2014 ዓ.ም ከወረዳ 01 ለቡ አስተዳር በመከፈል የተቋቋመ ሲሆን በውስጡም 5 ክላስተሮች እና 63 ብሎኮች ያሉት ወረዳ በመሆኑ ማንኛውንም መንግስታዊና የፓርቲ አገልግሎቶችን በበቂ ሁኔታ የሚሰጥ ወረዳ ነው።
Our Menu
ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ችግሮች መፍቻ ቁልፍ ''ከትውልድ ፤ ለትውልድ ፤ ስለትውልድ'' የተሰጠ መፍትሔ 👉 መደመር 👈
ዘመኑን የዋጀ ውጤታማና የትርክት የበላይነትን ያረጋገጠ የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ተግባር ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን!
በወንድማማችነትና እህትማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለጋራ ብልጽግና!
የመደመር ዕሳቤ ኃይል በማሰባሰብ መርህ ያምናል ፤ አብሮ የማደግ እሴትንም እንዲዳብር በትኩረት ይሰራል!
በመደመር ትውልድ ታስቦ ፤ በመደመር ትውልድ ተጀምሮ ፤ በመደመር ትውልድ የቀን ከለለት ስራ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ የሁለተኛው አርበኝነት መገለጫ !
አረንጓዴ አሻራ የመደመር ትውልድ የአርበኝነት ምዕራፍ ነው!
በመደመር እሳቤ ለሁለንተናዊ ብልፅግና
እንተጋለን
እንደሚታወቀው የወረዳችን ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በርካታ ተግባራትን እያከናወንን እንደምንገኝ ይታወቃል ። ከዚህም መካከል ለፓርቲው አቅም በመሆን የውስጠ ፓርቲ እና የፖለቲካ ስራዎች ጠንካራና ውጤታማ ሆነው እንዲቀጥሉ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እያበረከትን እንገኛለን። ከዚህ በተጨማሪም በቴክኖሎጂ የታገዘ የበይነ መረብ ስራዎችን አጠናክረን በመቀጠል ውጤታማ ስራ መስራት ችለናል ከዚህም በተጨማሪ ይህንን ዌብሳይት ዴቨሎፕ በማድረግ የዘመነ ተግባር ለማከናወን ጥረት የምናደርግ ይሆናል። አቶ ያረጋል ተመስገን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ
በወረዳው የኢንስፔክሽን ስነምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት የትጡ ስልጠናዎች
👇👇👇👇
በተሻሻለው የኮሚሽኑ አደረጃጀትና አሰራር የተሰጠ ስልጠና።
👇👇👇👇
በፀረ ሙስና እና መልካም አስተዳደር ለጠቅላላ ሰራተኛ የተሰጠ ስልጠና።
👇👇👇👇
በፓርቲ አሰራር እና አደረጃጀት ዙሪያ ለአባለት የተሰጠ ስልጠና።
👇👇👇👇
በፓርቲ አደረጃጀት መመሪያ ዙሪያ ለቤተሰብ የተሰጠ ስልጠና።
👇👇👇👇
በፓርቲ ዲሲፕሊን መመሪያ ዙሪያ ስልጠና ለአመራር እና አባላት።
Gallery
ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ መሰረት ነው!
በ2016 ዓ.ም የተሰሩ ስራዎች በፎቶ
Nifas Silk Lafto Prosperity Woreda 14 Leaders
____________
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 አመራሮች
አቶ ያረጋል ተመስገን
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ የኢንስፔክሽን ስነምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ማናየህ ሙሉአለም
የኮሚሽኑ ማኔጅመንት ሰብሳቢ
ወ/ሮ ሌንሳ በላይነህ
የኮሚሽኑ ማኔጅመንት ም/ሰብሳቢ
ወ/ሮ ሰልማ ከማል
የኮሚሽኑ ማኔጅመንት ፅሃፊ
አቶ አዳም በላቸው
የኮሚሽኑ ስራ አመራር አባል
አቶ መለሰ ካሳ
የኮሚሽኑ ስራ አመራር አባል
ወ/ሮ ፅጌሬዳ ዳዊት
የኮሚሽኑ ስራ አመራር አባል